በኢትዮ ኬኔያ ድንበር ላይ ውጥረቱ አይሏል ታጣቂዎች 3ሰዎችን ገደሉ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ግንቦት 11  ቀን 2005 ፕሮግራም

<<አቶ መለስ አንገታቸውን የደፉበት ቀን ቢያንስ ድምጻችንን ያሰማንበት ቀን ነው።ብዙ ሰዎች በየዓመቱ ሊከበር ይገባል ይላሉ።በስርዓቱ ውስጥ የሚታየው የስልጣን ሽኩቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል።አውራው አምባገነን ከሞቱ በሁዋላ  አንዱ ገኖ ለመውጣት የሚያደርገው ነው።ሁሉም ቦታው ለኔ ይገባል በሚል ግብ ግባቸው አንዱ አንዱን መክሰሱ አንደኛው ወገን በአሸናፊነት እስኪወጣ ቀጣይ ነው። ወደፊትም አንዱ አንዱን ሲያስር አንዱ ሌላውን ሲከስ እናያለን ።ስርዓቱ ደካማ ነው።የምናየውም የጥንካሬ ምልክት አይደለም…>> ጋዜጠኛ አበበ ገላው አቶ መለስን አንገት ያስደፋበትን የተቃውሞ ድምጹ አንደኛ ዓመትን አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ

<< አማራን ለማጥፋት የተጀመረው አሁን በጉራ ፈርዳና በቤንሻንጉል ብቻ አይደለም ።በ1993 ዓመተ ምህረት 15 ሺህ አማራዎች ከወለጋ ተፈናቅለዋል። አማራ ራሱን መከላከል አለበት እሾህን በእሾህ እሳትን በእሳት ነው…>>

አቶ ተክሌ የሻው የሞረሽ ወገኔ ሊቀ መንበር ለህብር ከሰጡት የመጀመሪያ ክፍል ቃለ መጠይቅ የተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ)

የድምጻችን ይሰማ ጉባዔ በአትላንታ (ቆይታ ከጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ ጋር)

ሌሎች ቃለ መጠይቆችም አሉን

ዜናዎቻችን

ኢትዮጵያ በአፍሪካ የቡና ላኪዎች ሰንጠረዥ የነበራት ደረጃን ተነጠቀች

በቬጋስ ለአባይ ቦንድ ከዚህ ቀደም ቃል ከተገባው የታሰበውን ያህል ባለመሰብሰቡ በስርዓቱ ሰዎች ላይ ቅሬታ ፈጠረ

የሎስ አንጀለሱ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ቆንስላ ተወካይ ሙስናን መቆጣጠር አልቻልንም ማለታቸው ተሰማ

በቬጋስ ኢትዮጵያዊውን የታክሲ አሽከርካሪ ተኩሳ የገደለችው የቀድሞ የአሜሪካ ወታደር ተፈረደባት

በሙስና ክስ የተያዙት ባለስልጣንያለመከ​ሰስ መበቴ ተጥሷል ሲሉ ተናገሩ

የወ/ሮ አዜብ መስፍን ከቤተመንግስት አልወጣም ማለትን ዜና የዘገበው ጋዜጠኛ መረጃውንእንዲገልጽ  ተጠየቀ

በኢትዮ ኬኔያ ድንበር ላይ ውጥረቱ አይሏል ታጣቂዎች 3ሰዎችን ገደሉ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

(ህብርን ከዘሐበሻ፣ማለዳ ታይምስና አፍሮ አዲስ ድህረ ገጾች በተጨማሪ  በማንኛውም ቀን

በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 ይደውሉ)

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው።

ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ

በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም

የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

Hiber radio Las vegas www.afroaddis.wordpress.com and www.maledatimes.com
ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣

ዘወትርዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 7 ሰዓት እስከ 8 ሰዓት ይቀርባል

Advertisements
%d bloggers like this:
search previous next tag category expand menu location phone mail time cart zoom edit close