ውድ የአፍሮ አዲስ ዌብሳይት አንባቢዎች ስራችንን በተቀላጠፈ ሁኔታ ባላችሁበት ቦታ ለማድረስ ይኅን ባርኮድ ለእናንተ አቅርበንላችኋል  ይህንን ባርኮድ ስማርት ፎን ካላችሁ ማለትም አይፎን አንድሮይድ ብላክ ቤሪ  እና ሌሎችም በፊቸር ላይ የባርኮድ ስካነር ካላችሁ  ወይንም ዳውንሎድ ካደረጋችሁት ቀጥታ ስካን በማድረግ  ስልካችሁን ወደ ዌብሳይቱ በመምራት ልታነቡት ትችላላችሁ ፣ ባርኮድ እንዴት እናገኛለን ለምትሉ ትንሽ መረጃ እንስጣችሁ ፣ለምሳሌ አንድሮይድ ስልክ ላላችሁ ሰዎች ቀላሉ ማርኬት የሚለው ላይ በመግባት በእንግሊዝኛው barcode scanner የሚለውን በመጻፍ መፈለግ ቀጥሎም ወደ ስልካችሁ በመጫን ስታገኙት በመቀጠል ይንን ባርኮድ ምስል በካሜራችሁ ስታዩት በመጫን የፎቶ ካሜራ ለማንሳት ሻተር የተከፈተ የመሰለ በመሃሉ ላይ በቀይ መስመር የተሰመረ ስክሪን ታያላችሁ በዚያን ሰአት በአቅራቢያችሁ የአስቀመጣችሁትን ባርኮድ ስካን ማድረግ ወይንም ስልኩ እንዲያነበው አስተካክሎ በአራቱም ማእዘን ለስልኩ ማሳየት ጠቃሚ ነው     በመቀጠልም open browser የሚለውን በመጫን ወደ ዌብሳይታችን መላክ ነው ለቅርብ ጓደኛዎ መላክዎን እንዳይረሱ ኢሜል ማድረግ ፌስቡክ ሼር ማድረግም ይችላሉ ! ስለጎበኛችሁን እናመሰግናለን

afroaddis bar code
Advertisements