Search

AFRO ADDIS

An Inspiring Voice against Despots!

Category

ARTICLES

ግፍ መሸከም በቃኝ!

 

 Mekonnen Workineh, Norway, Oslo.

March.27.2013

ግራ ጎኔ ቆስሎ ቂም አርግዞ ሲመግል፤

መዳኒት አዋቂ ስር ማሽ ቅጠል በጣሽ ጠፍቶ ደረስኩ የሚል።

አማራ ጠላት ነው ብሎ ሰይሞልኝ ነጻ አውጭው የትግሬ፤

መቀመጫ አጣሁ አሜከላ ሆኖ ሳር ምድሯ አገሬ።

አንገቴን ደፍቼ ኑሮ ልግፋ ባልኩኝ፤ Continue reading “ግፍ መሸከም በቃኝ!”

Advertisements

Ethiopia wants end to Egypt, Sudan meddling over Nile dam

ADDIS ABABA — With the visiting committee tasked with examining Ethiopia’s planned Renaissance Dam project and its effect on the Nile River, Ethiopian citizens are becoming increasingly agitated with Egypt and Sudan’s continued refusal to allow the country to build what will be Africa’s largest dam. Continue reading “Ethiopia wants end to Egypt, Sudan meddling over Nile dam”

ጥቂት ምክር ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ከመለስ ጥበብ ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና ያሰተውሉ።

 

ዳንኤል መኩሪያ ከኖርዌይ

ከሰው ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና፤የእግዚአብሔርም ድካም  ከሰው ይልቅይበረታልና።(1ኛ ቆሮንጦስ 1፥25)

Because the foolishness of God is wiser than men, and the weakness of God is stronger than men.

ይድረስ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ በቅድሚያ የታላቂቷ ሀገር የኢትዮጵያ መሪ እንዲሆኑ እግዚአብሔር ይህን ታላቅ እድል ስለሰጠወት እንኳን ደስ ያለወት እላለሁ። Continue reading “ጥቂት ምክር ለአቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፤ ከመለስ ጥበብ ይልቅ የእግዚአብሔር ሞኝነት ይጠበባልና ያሰተውሉ።”

ፓትርያርክ ጳውሎስና ያስፈጇቸው ሊቃነ ጳጳሳት

CLICK HERE FOR PDFCold blood cases of Patriarche paulos

ገብረ ኪዳን

የፓትርያርክ ጳውሎስን ሞት ተከትሎ  ፣ ታዋቂው ደራሲና ሰባኪ  ዲያቆን ዳንኤል ክብረት “ለምጣዱ ሲባል አይጧን ” በሚል ርእስ ፣ አጭር ግን ጠንካራ መልእክት ለመላውan article about Abune paulos EGYPT ETHIOPIA AFRICAN UNION SIDELINESኢትዮጵያውያን አስተላልፎ ነበር ። የጽሁፉም ዋና ጭብጥ አንድና ግልጽ ነው— ” ለቤተክርስትያኒቱ ክብር ሲባል ለተወሰኑ ቀናትስለ ፓትርያርኩ ክፉ ስራና ደካማ ጎኖችየሚያትቱ ጽሁፎችም ሆነ ውይይቶችአንዲዘገዩ  የሚማጸን ነበር ። ለቤተ ክርስትያኗ ክብር ሲባል መራሄ ቤተ ክህነቱ አቡነ ጳውሎስ ከበቂ በላይ የሀዘን ( ይገባቸዋል ብዬ ባላምንም) ስርአት ተካሂዷል ። እነሆ አሁን በዘመናቸው ስለተከናወኑ አሰቃቂና አስጸያፊ ወንጀሎች እናውሳ።

ሟች ፓትርያርክ ጳውሎስ ይወቀሱበትና ይከሰሱበት የነበሩት ወንጀሎች ብዙ ናቸው። በሃይማኖት ጉዳይ አለቃ አያሌው በመፍቀሬ ካቶሊክነት ሲወቅሷቸው ፣ አቡነ አብርሃምና ሌሎች በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ሊቃነ ጳጳሳት ደግሞ ጥንተ አብሶን በተመለከተ ፓትርያርኩ በመመረቂያ ጽሁፋቸው ላይ በጻፉት ኢ – ኦርቶዶሳዊ ትምህርት አንቀው ይዘዋቸው ነበር። በገንዘብ አባካኝነትና በሙስና ሲወቀሱ የነበሩት ፓትርያርክ ጳውሎስ ፣ ህይወታቸው ሲያልፍ በዘመዶቻቸው አካውንት አስከፍተው ያስቀመጡት 22 ሚሊዮን ብር መገኘቱ በሙስና የሚቀርብባቸውን ወቀሳ እውነተኛነት ያመላክታል። ሌሎችም ብዙ መረጃና ማስረጃ የተገኘባቸው ክፉ ስራ ቢኖራቸውም እኔ ግን የትኩረት ነጥቤ የሳቸውን ስልጣን ከመጠበቅ ጋር በተያያዘ  በምስጢር የተገደሉትን የሊቃነ ጳጳሳትና የሊቃውንተ ቤተ ክርስትያን ህይወት ይመለከታል። Continue reading “ፓትርያርክ ጳውሎስና ያስፈጇቸው ሊቃነ ጳጳሳት”

“አለባብሰው ቢያርሱ ……….” ከወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ)

                     አሀዱ

ዕለተ ሰኞ ሰኔ 11 ቀን 2004 ዓም አመሻሹ ላይ ሞባይሌ  ተንጫረረች፡፡ አንስቼ ወደ ጆሮዬ አስጠጋኋት፡፡ ጓደኛዬ ጋዜጠኛና ገጣሚ ሰለሞን ሞገስ ነው፡፡

“ሳይቸግርህ ሰዎቹን ነካክተህ….” ያለ መሰለኝ፡፡ “ምን አልከኝ?” አልኩት የተናገረውን ለማረጋገጥ፡፡ “የቀድሞው አለቃህ ፋሲል የኔዓለም በቃሊቲ ምስጢሮች የተነሳ የፃፈውን ኢንተርኔት ላይ ተመልከት” አለኝ፡፡

በማግስቱ ማክሰኞ ሰኔ 12 ቀን 2004 ዓም ከጠዋቱ 4 ሰአት አካባቢ ሌላው ጓደኛዬ አለማየሁ ባዘዘው “ፋሲል ወንዱ ልክ ልኬን” እንደነገረኝ ደግሞ አበሰረኝ፡፡ ወዲያው ወደኢንተርኔት ቤት ጎራ አልኩ፡፡ እናም የፌስ ቡክ ገፄን ከፈትኩት፡፡ ሁለት መልዕክቶች አሉኝ፡፡ በየተራ ከፈትኳቸው፡፡ አንደኛው ቅዱስ ያሬድ ኤፍሬም የተባለ ሰው የላከልኝ ነው፡፡ ሰባት ጊዜ ወድቆ የተነሳውን “ቅዱስ ያሬድ”ን እያሰብኩ መጠቆሚያ ቀስቱን ወደፖስታው መራሁት፡፡ Continue reading ““አለባብሰው ቢያርሱ ……….” ከወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን (ጋዜጠኛ)”

Create a free website or blog at WordPress.com.

Up ↑

%d bloggers like this: