Search

AFRO ADDIS

An Inspiring Voice against Despots!

Category

HIBER RADIO

በኢትዮ ኬኔያ ድንበር ላይ ውጥረቱ አይሏል ታጣቂዎች 3ሰዎችን ገደሉ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ  ግንቦት 11  ቀን 2005 ፕሮግራም

<<አቶ መለስ አንገታቸውን የደፉበት ቀን ቢያንስ ድምጻችንን ያሰማንበት ቀን ነው።ብዙ ሰዎች በየዓመቱ ሊከበር ይገባል ይላሉ።በስርዓቱ ውስጥ የሚታየው የስልጣን ሽኩቻ ተጠናክሮ ይቀጥላል።አውራው አምባገነን ከሞቱ በሁዋላ  አንዱ ገኖ ለመውጣት የሚያደርገው ነው።ሁሉም ቦታው ለኔ ይገባል በሚል ግብ ግባቸው አንዱ አንዱን መክሰሱ አንደኛው ወገን በአሸናፊነት እስኪወጣ ቀጣይ ነው። ወደፊትም አንዱ አንዱን ሲያስር አንዱ ሌላውን ሲከስ እናያለን ።ስርዓቱ ደካማ ነው።የምናየውም የጥንካሬ ምልክት አይደለም…>> ጋዜጠኛ አበበ ገላው አቶ መለስን አንገት ያስደፋበትን የተቃውሞ ድምጹ አንደኛ ዓመትን አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ ከሰጠው ቃለ ምልልስ የተወሰደ Continue reading “በኢትዮ ኬኔያ ድንበር ላይ ውጥረቱ አይሏል ታጣቂዎች 3ሰዎችን ገደሉ”

Advertisements

አንድነት በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ በአገዛዙ እየተፈጸመ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት አወገዘ

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ መጋቢት 22 ቀን 2005 ፕሮግራም  

<<…ፓርላማ መግባቴ ተገቢ እንደነበር አውቄያለሁ ።ፓርላማ በመግባቴ ነው እዛ ውስጥ መናገር የቻልኩት ።በዚያ መድረክ ተቃዋሚዎች ያለንን ሀሳብ ለማቅረብ እሞክራለሁ።…ተቃዋሚዎች የሚገባቸውን ያህል አያደርጉም የተባለው እኛ የምንችለውን ያህል እያደረግን ነው።ከዚህ በላይ ሰው መጠበቁ ክፋት የለውም ።ተቃዋሚዎች የሚችሉትን ያህል እያደረጉ ነው።ከዚህ በላይ መደረግ አለበት የሚል የሌላውን ባላውቅም አንድነት ውስጥ ገብቶ ማድረግ ይችላል …>>  የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ ብቸኛው የተቃዋሚ የፓርላማ አባል ከሰጡን ቃለ ምልልስ የተወሰደ (ሙሉውን ያዳምጡ) Continue reading “አንድነት በአማራ ብሔር ተወላጆች ላይ በአገዛዙ እየተፈጸመ ያለውን ኢሰብዓዊ ድርጊት አወገዘ”

ለኢትዮጵያ ሰራዊት የሰልላሉ የተባሉ የ80 አመት አዛውንት አንገታቸውን ተቀሉ


<<..ጦርነቱን አሸንፈዋል ወይም ተሸንፈናል ብሎ በቀላሉ መናገር  አይቻልም። ሊታዩ የሚገባቸው ብዙ መሰረታዊ ጉዳዮች አሉ። 17 ዓመት ሙሉ በረሃ ውስጥ የነበረው ወታደር ሞራል መውደቅና የሶሻሊስቱ ካምፕ መፍረስ ናቸው  ኢትዮጵያን ሰራዊት ራሱን በራሱ ያሸነፉት።አሸናፊዎች ከሆኑ ሻዕቢያም 30 ዓመት ወያኔም 17 ከውስን አካባቢ ሳይወጡ ለምን ቆዩ? …  ቀድሞ ከፍተኛ ወታደራዊ ሹመት ለማግኘት ብሄር የሚባል ነገር ሳይሆን ብቃት ነበር የሚታየው  ጄኔራሎቹም ሆኑ የበታች መኮንኖች የተማሩ ነበሩ።

ወታደራዊ ሹመት ብሄር እየታየ አይሰጥም…>> /ጄኔራል ውበቱ ጸጋዬ  በቅርቡ ያሳተሙትን <<ሁሉም ነገር ወደ ሰሜን ጦር ግንባር >>

የተሰኘውን ዕውነተኛ ታሪካዊ መጽሐፋቸውን በተመለከተ ካደረግንላቸው ሁለተኛ ክፍል ቃለ መጠይቅየተወሰደ(ሙሉውን ያዳምጡ)

Continue reading “ለኢትዮጵያ ሰራዊት የሰልላሉ የተባሉ የ80 አመት አዛውንት አንገታቸውን ተቀሉ”

“ለውጥን የሚያመጣው ትግል ነው”ጋዜጠኛ አበበ ገላው

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ታህሳስ 21 ቀን 2005 ፕሮግራም

<<ለውጥ ለማምጣት በአግባቡ ማደራጀት ያስፈልጋል።ተቃዋሚው ሀይል ራሱን በሐቅ መገምገም አለበት።…ስርዓቱ ተሰነጣጥቋል ከፍተና የሆነ መከፋፈል  የስልጣን መሻማት ነው ያለው ፤ህወሃት ይዳከም እንጂ ተፈላጊው ለውጥ በራሱ አይመጣም።ለውጥን የሚያመጣው ትግል ነው።በራሱ የሚመጣ ለውጥ ለውጥ ቢሆንም ያልተፈለገ አይነት ለውጥ ነው።..እኛ በኢትዮጵያ የምንፈልገው ንፋስ አመጣሽ ለውጥ ሳይሆን ሕዝቡ የሚፈልገው ስርዓትን የሚያመጣ ነው።የማንፈልገው ስርዓት እንዳይመጣ ጥረት መደረግ አለበት…> ጋዜጠኛ አበበ ገላው የዓመቱ መነጋገሪ አጀንዳ የሆነውን ተቃውሞውንና ከአቶ መለስ ሞት በሁዋላ ስለነበረው የፖለቲካ ለውጥና መጪውን አስመልክቶ ለህብር ሬዲዮ  ከሰጠን ቃለ መጠይቅ የተወሰደ ሙሉውን ቃለ  ቃለ መጠይቅ  ያዳምጡ

በኢትዮጵያ የዓመቱ ዋና ዋና ክንውኖች

ዜናዎቻችን

በቤይሩት ኢትዮጵያዊቷ ራሷን ከፎቅ ወረወረች ተባለ ቆንስላው ምላሽ አልሰጠም

የእንግሊዝ መንግስት በኢትዮጵያ ያለውን የሰብዓዊ መብት ጥሰት ችላ ብሎ መንግስትን በመርዳቱ ተረሰሰ

እስራኤል በኤርትራ ወታደራዊ ቤዝ አገኘች

የኤርትራው ማስታዋቂያ ሚኒስትር መሰወር አነጋጋሪ ሆኗል

ስዩም መስፍን የሰብዓዊ መብት እንዲከበር የማይጠይቁ የቻይና ኩባንያ ይሻሉናል አሉ

የሙስሊሙ እንቅስቃሴ አንደኛ ዓመትን ምክንያት በማድረግ <<365 ቀናት ለሃይማኖት ነጻነት>> የሚል የአንድ ወር መርሃ ግብር ነደፉ

የጁነዲን ሳዶ ያለመከሰስ መብት በፓርላማው ሊነሳ ነው ተባለ

በኢትዮጵያ አራት  የቁልቢ ተጓዦች በመኪና አደጋ ሞቱ

ታጣቂዎች የደብረ ማርቆስን እስር ቤት አጥቅተው 17 ጠባቂዎችን ገደሉ

የአገር ቤቱ ሲኖዶስ ተወካዮች የአንድነትና የሰላም ጉባዔውን ተቃወሙ

ሌሎችም ዜናዎች አሉን

የኮንጎ የእርስ በእርስ ግጭትና የምራባውያን ተሳትፎ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ  610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369# ወይም በማንኛውም ቀን በስልክ ለማዳመጥ 2139924347 አክስ 2 ብቻ መጫን

ዓለም አቀፍ የፕሬስ ተቋማት የጸረ ሽብር ሕጉ እንዲሰረዝ ጠየቁ

Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ _የወቅታዊ መረጃ ምንጭ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ  ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 ሰዓት እስከ 8  ሰዓት በ1340 ኤ.ኤም  የአየር ሞገድ ያዳምጡ። በስልክ ለማዳመጥ 610-214-0200 አክሰስ ቁጥር 729369#

የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ህዳር 9 ቀን 2005 ፕሮግራም

http://goo.gl/OCSO2

<<ትግራይን በሌላው ኪሳራ የኢንድስትሪ ማዕከል እናደርጋለን የሚለው ወ/ሮ አዜብ የሚናገሩት አቶ መለስ ጽፈው የሄዱት ስትራቴጂ አደገኛ ነው።… ኢኮኖሚውም ሆነ ፖለቲካው ሁሉን ማሳተፍ አለበት..የፖለቲካ ስርዓቱ ችግር ካልተፈታ የኢኮኖሚ ችግሩ ሊፈታ አይችልም።ሁሉን አቀፍ ስርዓት ኢትዮጵያን በአስቸኳይ ያስፈልጋታል…>>

ዶ/ር አክሎክ ቢራራ የቀድሞ የዓለም ባንክ የኢኮኖሚ አማካሪና ተመራማሪ ለህብር ሬዲዪ ከሰጡት ቃለ መጠይቅ የተወሰደ

ከዜናዎቻችን

.በኢትዮጵያ በስራ ላይ የነበረ የጀርመን  መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት በሕጉ ተማሮ  አገር ጥሎ ሊወጣ ወሰነ

ዓለም አቀፍ የፕሬስ ተቋማት የጸረ ሽብር ሕጉ እንዲሰረዝ ጠየቁ

የሙስሊሙ ህ/ሰብ የቃሊቲ የዘመቻ ጥየቃ ብዙዎችን አስደነቀ

በሞባይል ቀረጻችሁ በሚል ወጣቶች ታፍነዋል

በኢትዮጵያ በአንድ ብር ላይ ምስላቸው የሰፈረው ግለሰብ  ሞታቸው ተዘገበና ሌሎችም አሉ

Create a free website or blog at WordPress.com.

Up ↑

%d bloggers like this: